Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 አምስተኛው ቀን በሆነ ጊዜ የአይሁድ መቃቢስ ሃያ ወጣት ወታደሮች በስድባቸው በጣም ተናደው፥ በወንድነት ጀግንነትና በታላቅ ቁጣ ተነሣሥተው ወደ ታላቁ ግንብ እየዘለሉ ወጡና እዚያ ያገኟቸውን ሁሉ ገደሉ። Ver Capítulo |