በዚህ ጉዳይ የንጉሡ ወዳጆች በኔውጳጥሮስ ላይ ከሰውት ፊሎመትሮስ አደራ የሰጠውን ቆጵሮስን ስለተወና ወደ አንጥዮኩስ ኤጲፋኔስጐን ስለዞረ የዘወትር ከሐዳ ተብሎ ተጠራ። በሠራውም ክብሩን ጠብቆ ስላልተገኘ መርዝ ጠጥቶ ሞተ። ጐርጊያስ እና የአዱማያውያን የመከለከያ ግንብ