Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ማቅሮን የተባለው ጰጠሎማዮስ ግን በአይሁዳውያን ላይ በተደረገው በደል ፍትሕ እንዲያገኙ ያደረገ፥ በሰላም ለማሰተዳደር የሞከረ የመጀመሪያው ሰው እርሱ ነበር። Ver Capítulo |