Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በዚህ ጉዳይ የንጉሡ ወዳጆች በኔውጳጥሮስ ላይ ከሰውት ፊሎመትሮስ አደራ የሰጠውን ቆጵሮስን ስለተወና ወደ አንጥዮኩስ ኤጲፋኔስጐን ስለዞረ የዘወትር ከሐዳ ተብሎ ተጠራ። በሠራውም ክብሩን ጠብቆ ስላልተገኘ መርዝ ጠጥቶ ሞተ። ጐርጊያስ እና የአዱማያውያን የመከለከያ ግንብ Ver Capítulo |