ኢዮአካዝም የቀድሞ አባቶቹ እንዳደረጉት በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ።
አባቶቹ እንዳደረጉት ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገር አደረገ።
እርሱም አባቶቹ እንደ አደረጉ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ።
አባቶቹም እንዳደረጉ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ።
አሞን እንደ አባቱ እንደ ምናሴ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሠራ።
ኢዮአቄም የቀድሞ አባቶቹ እንደ አደረጉት በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ።