La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




2 ነገሥት 23:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ኢዮስያስም “እንዳለ ይኑር፤ ተውት፤ የእርሱ ዐፅም ከዚህ መንቀሳቀስ የለበትም!” ሲል መለሰ። ስለዚህም የእርሱም ሆነ የሰማርያው ነቢይ ዐፅሞች ከዚያ እንዲነሡ አልተደረገም።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ኢዮስያስም፣ “በሉ እንዳለ ተዉት፤ ዐፅሙን ማንም ሰው ከቦታው እንዳያንቀሳቅሰው” አለ፤ ስለዚህ የእርሱንና ከሰማርያ የመጣውን ነቢይ ዐፅም ሳይነኩ እንዳለ ተውት።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ኢዮስያስም “እንዳለ ይኑር፤ ተዉት፤ የእርሱ ዐፅም ከዚህ መንቀሳቀስ የለበትም!” ሲል መለሰ። ስለዚህም የእርሱም ሆነ የሰማርያው ነቢይ ዐፅሞች ከዚያ እንዲነሡ አልተደረገም።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እር​ሱም፥ “ተዉት፥ ማንም አጥ​ን​ቱን አያ​ን​ቀ​ሳ​ቅ​ሰው” አለ፤ አጥ​ን​ቶ​ቹም ከሰ​ማ​ርያ ከመ​ጣው ከነ​ቢዩ አጥ​ንት ጋር ዳኑ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እርሱም “ተዉት፤ ማንም አጥንቱን አያንቀሳቅሰው፤” አለ፤ እነርሱም ከሰማርያ ከወጣው ከነቢዩ አጥንት ጋር አጥንቱን ተዉ።

Ver Capítulo



2 ነገሥት 23:18
3 Referencias Cruzadas  

ነቢዩም ሬሳውን አንሥቶ በአህያው ላይ ጫነው፤ እንዲለቀስለትና እንዲቀበር ወደ ቤትኤል መልሶ ወሰደው፤


ከቀብሩም ሥነ ሥርዓት በኋላ ልጆቹን እንዲህ አላቸው፦ “እኔ ስሞት በዚሁ መቃብር ቅበሩኝ፤ ሬሳዬንም ከእርሱ ሬሳ አጠገብ አጋድሙት፤