2 ዜና መዋዕል 11:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እርሷም የዑስ፥ ሰማራያ፥ ዘሃም የሚባሉትን ወንዶች ልጆች ወለደችለት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እርሷም የዑስ፣ ሰማርያና ዛሃም የተባሉ ወንዶች ልጆች ወለደችለት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ማሐላትም ይዑሽ፥ ሸማርያና ዛሃም ተብለው የሚጠሩትን ሦስት ወንዶች ልጆች ለሮብዓም ወለደችለት፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እርስዋም የዑስን፥ ሰማርያንና፥ ዘሃምን ወንዶች ልጆች ወለደችለት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እርስዋም የዑስን፥ ሰማራያን፥ ዘሃምን ወንዶች ልጆች ወለደችለት። |
ንብረቱን ለልጆቹ በሚያወርስበት ጊዜ፥ የብኩርናን መብት ከማይወዳት ሚስቱ ከወለደው በኩር ልጅ ገፎ፥ ከሚወዳት ሚስቱ ለተወለደው ልጁ፥ በአድልዎ መስጠት አይገባውም፤