La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የሮማውያን ዝና ወደ ይሁዳ ጆሮ ደረሰ፤ እነርሱ ጐበዝ ጦረኞች ነበሩ፤ ከጐናቸው ለማሰለፉ ሰዎች ሁሉ ደጐች ነበሩ፤ ወደ እነርሱ ለሚመጡ ሰዎች ሁሉ ወዳጅነታቸውን የሚሰጡ (የሚለግሡ) ነበሩ፤ ጀግና ጦረኞች ነበሩ።

Ver Capítulo



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:1
0 Referencias Cruzadas