ከዚህ በኋላ የተዘረፉትንና የተማረኩትን ዕቃዎች ሰበሰቡ፤ የኒቃኖርን ራሱንና (ጭንቅላቱን) በትዕቢት የዘረጋውን ቀኝ እጁን ቆረጡና ወስደው በኢየሩሳሌም ሰው እንዲያያቸው አደረጉ።