Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 ከይሁዳ ምድር መንደሮች ዙሪያ ሁሉ እነርሱን ለመክበብና ለመውጋት ሰዎች ይወጡ ነበር፤ ሁሉም በሰይፍ ተመትተው ወደቁ፤ አንድ እንኳ አላመለጠም። Ver Capítulo |