Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 ከዚህ በኋላ የተዘረፉትንና የተማረኩትን ዕቃዎች ሰበሰቡ፤ የኒቃኖርን ራሱንና (ጭንቅላቱን) በትዕቢት የዘረጋውን ቀኝ እጁን ቆረጡና ወስደው በኢየሩሳሌም ሰው እንዲያያቸው አደረጉ። Ver Capítulo |