እንዲሁም አንጥዮኩስ በኢየሩሳሌም መሠዊያ ላይ ሠርቶ የነበረውን ርኩስ ነገር ገለባብጠውት ነበር፤ ቤተ መቅደሳቸውን እንደ ቀድሞው በረጅም ግንብ ከበውት ነበር፤ እንዲሁም የንጉሡን ከተማ ቤተሱርን ይዘው አጠናክረውት ነበር፤