Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከባድ ሠራዊት ይዞ የሄደው ሊስያስ በአይሁዳውያን ተሸንፎ ነበር፤ አይሁዳውያን በጦር መሣሪያዎችና በስንቅ ካሸነፉዋቸው ሠራዊቶች በወሰዱዋቸው ብዙ ምርኮዎች ተጠናክረው ነበር። Ver Capítulo |