ከባድ ሠራዊት ይዞ የሄደው ሊስያስ በአይሁዳውያን ተሸንፎ ነበር፤ አይሁዳውያን በጦር መሣሪያዎችና በስንቅ ካሸነፉዋቸው ሠራዊቶች በወሰዱዋቸው ብዙ ምርኮዎች ተጠናክረው ነበር።