እርስ በርሳቸውም እንዲህ ተባባሉ፦ “ሁላችንም እንደ ወንድሞቻችን አይሁዶች ብንሆን ኖሮ ሕይወታችንንና ሃይማኖታችንን ለመጠበቅ ከአሕዛብ ወገን የሆኑትን ስንዋጋ እንኑር ብንል፥ ከምድር ገጽ ፈጽመው ያጠፉናል።”