በዚህ ዓይነት ነው ንጉሡ በእርሱ ሥር ለሚገኙ ዜጎች ሁሉ በጽሑፍ ትእዛዙን ያስተላለፈው፤ በሕዝቡ ሁሉ ላይ ተቆጣጣሪ አደረገበት፤ በየከተማው መሥዋዕቶች እንዲያቀርቡ ወደ ይሁዳ ከተሞች ትእዛዝ አስተላለፈ።