ግዛታቸውን ደበቁ፤ ከአረማውያን ጋር ለመስማማት ቅዱሱን ቃል ኪዳን ካዱ፤ ክፉ ነገርን ለማድረግ ራሳቸውን አሳልፈው ሸጡ። የመጀመሪያው የግብጻውያን ዘመቻና የቤተ መቅደሱ መዘረፍ