ኢዮሣፍጥ የተባለው የፋሩሕ ልጅ፦ የይሳኮር ግዛት አስተዳዳሪ።
የፋሩዋ ልጅ ኢዮሣፍጥ በይሳኮር፣
ኢዮሣፍጥ የተባለው የፋሩሕ ልጅ፦ የይሳኮር ግዛት አስተዳዳሪ፤
በይሳኮርም የፋሩዋ ልጅ ኢዮሣፍጥ ነበረ፤
በይሳኮር የፋሩዋ ልጅ ኢዮሣፍጥ፤
በዓና የተባለው የሑሻይ ልጅ፦ የአሴር ግዛትና የበዓሎት ከተማ ገዢ።
ሳሚ የተባለው የኤላ ልጅ፦ የብንያም ግዛት አስተዳዳሪ።