La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ነገሥት 4:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ቤንሔሴድ፦ የአሩቦትና የሶኮ ከተሞች፥ እንዲሁም የመላው የሔፌር ግዛት አስተዳዳሪ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ቤንሔሴድ፣ በአሩቦት ውስጥ የሚገኙት ሦኮንና የኦፌር አገር በሙሉ የርሱ ነበር፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ቤንሔሴድ፦ የአሩቦትና የሶኮ ከተሞች፥ እንዲሁም የመላው የሔፌር ግዛት አስተዳዳሪ፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በአ​ራ​ቦት፥ በሶ​ኮ​ትና በኦ​ፌር ሀገር ሁሉ የሔ​ሴድ ልጅ ነበረ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በአሩቦት የሔሴድ ልጅ፥ ለእርሱም ሰኰትና የኦፌር አገር ሁሉ ነበረ፤

Ver Capítulo



1 ነገሥት 4:10
3 Referencias Cruzadas  

የታጱዋ ንጉሥ፥ የኦፌር ንጉሥ፥


የርሙት፥ ዓዶላም፥ ሰኰት፥ ዓዜቃ፥


ዕጣውም ለቀሩት ለምናሴ ልጆች በየወገኖቻቸው፥ ለአቢዔዝር ልጆች፥ ለኬሌግ ልጆች፥ ለዐሥርኤል ልጆች፥ ለሴኬም ልጆች፥ ለኦፌር ልጆች፥ ለሸሚዳ ልጆች ሆነ፤ የዮሴፍ ልጅ የምናሴ ወንዶች ልጆች በየወገኖቻቸው እነዚህ ናቸው።