1 ነገሥት 2:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እርሷም “ወንድምህ አዶንያስ አቢሻግን ሚስት አድርጎ ያገባ ዘንድ ፍቀድለት” አለችው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ስለዚህም፣ “ሱነማዪቱን አቢሳን ወንድምህ አዶንያስ ቢያገባትስ?” አለችው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እርስዋም “ወንድምህ አዶንያስ አቢሻግን ሚስት አድርጎ ያገባ ዘንድ ፍቀድለት” አለችው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እርስዋም፥ “ሚስት ትሆነው ዘንድ ለወንድምህ ለአዶንያስ ሱነማዪቱ አቢሳን ይስጡት” አለች። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እርስዋም “ሱነማይቱ አቢሳ ለወንድምህ ለአዶንያስ ትዳርለት፤” አለች። |