1 ቆሮንቶስ 16:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የጌታ ኢየሱስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የጌታ ኢየሱስ ጸጋ ከእናንተ ጋራ ይሁን። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የጌታ ኢየሱስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋራ ይሁን። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን። |
እኔንና መላዋ ቤተ ክርስቲያንን የሚያስተናግደው ጋዩስ ሰላምታ ያቀርብላችኋል። የከተማው ገንዘብ ያዥ ኤራስቶስ፥ ወንድማችንም ኳርቶስ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።