Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ቆሮንቶስ 16:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 የጌ​ታ​ችን የኢ​የ​ሱስ ክር​ስ​ቶስ ጸጋ ከእ​ና​ንተ ጋራ ይሁን።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 የጌታ ኢየሱስ ጸጋ ከእናንተ ጋራ ይሁን።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 የጌታ ኢየሱስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 የጌታ ኢየሱስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።

Ver Capítulo Copiar




1 ቆሮንቶስ 16:23
3 Referencias Cruzadas  

የሰ​ላም አም​ላ​ክም ፈጥኖ ሰይ​ጣ​ንን ከእ​ግ​ራ​ችሁ በታች ይቀ​ጥ​ቅ​ጠው፤ የጌ​ታ​ችን የኢ​የ​ሱስ ክር​ስ​ቶስ ጸጋ ከእ​ና​ንተ ጋር ይሁን፤ አሜን።


እኔ​ንና አብ​ያተ ክር​ስ​ቲ​ያ​ና​ትን ሁሉ በእ​ን​ግ​ድ​ነት የተ​ቀ​በለ ጋይ​ዮ​ስም ሰላም ብሎ​አ​ች​ኋል፤ የከ​ተ​ማው መጋቢ አር​ስ​ጦ​ስና ወን​ድ​ማ​ችን ቁአ​ስ​ጥ​ሮ​ስም ሰላም ብለ​ዋ​ች​ኋል።


የእ​ኔም ፍቅር በኢ​የ​ሱስ ክር​ስ​ቶስ ከእ​ና​ንተ ጋር ይሁን። አሜን። በኤ​ፌ​ሶን ተጽፎ በጢ​ሞ​ቴ​ዎ​ስና በእ​ስ​ጢ​ፋ​ኖስ፥ በፈ​ር​ዶ​ና​ጥ​ስና በአ​ካ​ይ​ቆስ እጅ ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች የተ​ላ​ከው መጀ​መ​ሪ​ያዉ መል​እ​ክት ተፈ​ጸመ። ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ምስ​ጋና ይሁን። አሜን።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos