አካልም አንድ እንደሆነ ብዙም የአካል ክፍሎች እንዳሉበት ነገር ግን የአካል ክፍሎች ሁሉ ብዙዎች ሳሉ አንድ አካል እንደ ሆኑ፥ ክርስቶስ ደግሞ እንዲሁ ነው፤
1 ቆሮንቶስ 12:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አካል ብዙ የአካል ክፍሎች እንጂ አንድ የአካል ክፍል አይደለምና። አዲሱ መደበኛ ትርጒም አካል የተሠራው ከብዙ ብልቶች እንጂ ከአንድ ብልት አይደለም። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አንድ አካል የተሠራው ከብዙ የአካል ክፍሎች እንጂ ከአንድ የአካል ክፍል ብቻ አይደለም! የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የአካላችንም ክፍሉ ብዙ ነው እንጂ አንድ አይደለም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አካል ብዙ ብልቶች እንጂ አንድ ብልት አይደለምና። |
አካልም አንድ እንደሆነ ብዙም የአካል ክፍሎች እንዳሉበት ነገር ግን የአካል ክፍሎች ሁሉ ብዙዎች ሳሉ አንድ አካል እንደ ሆኑ፥ ክርስቶስ ደግሞ እንዲሁ ነው፤