1 ቆሮንቶስ 12:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ሁሉም አንድ የአካል ክፍል ቢሆንስ አካል ወዴት በሆነ? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሁሉም አንድ ብልት ቢሆን ኖሮ አካል ከየት ይገኝ ነበር? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ሁላቸውም አንድ ክፍል ብቻ ቢሆን ኖሮ ሙሉ አካል የት በተገኘ ነበር! Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የአካል ክፍሉ አንድ ቢሆን ኖሮ አካል የት በተገኘ ነበር? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ሁሉም አንድ ብልት ቢሆንስ አካል ወዴት በሆነ? Ver Capítulo |