La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 8:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለቤላም ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም አዳር፥ ጌራ፥ አቢሁድ፥

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የቤላ ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ፤ አዳር፣ ጌራ፣ አቢሁድ፣

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የቤላዕ ዘሮች አዳር፥ ጌራ፥ አቢሁ፥

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለቤ​ላም ልጆች ነበ​ሩት፤ አዳር፥ ጌራ፥ አቤ​ሁድ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለቤላም ልጆች ነበሩት፤ አዳር፥ ጌራ፥ አቢሁድ፥

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 8:3
5 Referencias Cruzadas  

የብንያም ልጆች፦ ቤላዕ፥ ቤኬር፥ አሽቤል፥ ጌራ፥ ናዕማን፥ ኤሒ፥ ሮሽ፥ ሙፊም፥ ሑፊምና አረድ ናቸው።


አራተኛውንም ኖሐን፥ አምስተኛውንም ራፋን ወለደ።


አቢሱ፥ ናዕማን፥ ኦሖዋ፥


እነዚህ የቤላም ልጆች ናቸው፤ አርድና ናዕማን፤ ከአርድ የአርዳውያን ወገን፥ ከናዕማን የናዕማናውያን ወገን።


እስራኤላውያን እንደገና ወደ ጌታ ጮኹ፤ ጌታም ብንያማዊውን የጌራን ልጅ፥ ግራኙን፥ ኤሁድን ነጻ እንዲያወጣቸው አስነሣው። እስራኤላውያን ኤሁድን ግብር አስይዘው ወደ ሞዓብ ንጉሥ ወደ ዔግሎን ላኩት።