የዬቴር ልጆች ዮሮኒ፥ ፊስጳ፥ አራ ነበሩ።
የዬቴር ወንዶች ልጆች፤ ዮሮኒ፣ ፊስጳ፣ አራ።
የዬቴር ዘሮች ይፉኔ፥ ፒስፓና አራ ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤
የዬቴርም ልጆች፤ ያፊና፥ ፊስጳ፥ አራ ነበሩ።
የዬቴር ልጆች ዮፎኒ፥ ፊስጳ፥ አራ ነበሩ።
ቤጼር፥ ሆድ፥ ሳማ፥ ሰሊሳ፥ ይትራን፥ ብኤራ ነበሩ።
የዑላ ልጆች ኤራ፥ ሐኒኤል፥ ሪጽያ ነበሩ።