የጾፋም ልጆች ሱዋ፥ ሐርኔፍር፥ ሦጋል፥ ቤሪ፥ ይምራ፥
የጾፋ ወንዶች ልጆች፤ ሱዋ፣ ሐርኔፍር፣ ሦጋል፣ ቤሪ፣ ዪምራ፣
የጾፋሕ ዘሮች ሱሐ፥ ሐርኔፌር፥ ሹዓል፥ ቤሪ፥ ዩምራ፥
የጾፋም ልጆች፤ ሴዋ፥ ሐርኔፍር፥ ሦአል፥ ቤሪ፥ ይምራ፥
የወንድሙም የኤላም ልጆች ጾፋ፥ ይምና፥ ሰሌስ፥ ዓማል ነበሩ።
ቤጼር፥ ሆድ፥ ሳማ፥ ሰሊሳ፥ ይትራን፥ ብኤራ ነበሩ።