1 ዜና መዋዕል 7:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 የወንድሙም የኤላም ልጆች ጾፋ፥ ይምና፥ ሰሌስ፥ ዓማል ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 የወንድሙ የኤላም ወንዶች ልጆች፤ ጾፋ፣ ዪምና፣ ሰሌስ፣ ዓማል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 የያፍሌጥ ወንድም ሖታምም ጾፋሕ፥ ዩምናዕ፥ ሼሌሽና ዓማል ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 የወንድሙም የኡላም ልጆች ጾፋ፥ ይምና፥ ሰሌስ፥ ዓማል ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 የወንድሙም የኤላም ልጆች ጾፋ፥ ይምና፥ ሰሌስ፥ ዓማል ነበሩ። Ver Capítulo |