ቅዴሞትና መሰማሪያዋ፥ ሜፍዓትና መሰማሪያዋ፤
ቅዴሞትንና ሜፍዓትን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ፤
ቀዴሞትና ሜፋዓት፤
ቅዴሞትና መሰማሪያዋ፥ ሜፍዓትና መሰማሪያዋ፤
ቅዴሞትና መሰማርያዋ፥ ሜፍዓትና መሰማርያዋ፤
እንዲሁም ከሮቤልም ነገድ በኢያሪኮ አንጻር በዮርዳኖስ ማዶ በምሥራቅ በኩል በምድረ በዳ ያለችው ቦሶርና መሰማሪያዋ፥ ያሳና መሰማሪያዋ፥
ከጋድም ነገድ በገለዓድ ያለችው ሬማትና መሰማሪያዋ፥ መሃናይምና መሰማሪያዋ፥