La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 4:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ነዕራም አሑዛምን፥ ኦፌርን፥ ቴምኒን፥ አሐሽታሪን ወለደችለት። እነዚህ የነዕራ ልጆች ናቸው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ነዕራም አሑዛምን፣ ኦፌርን፣ ቴምኒን፣ አሐሽታሪን ወለደችለት፤ የነዕራ ዘሮች እነዚህ ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አሽሑርም ናዕራ ከተባለችው ሚስቱ አሑዛም፥ ሔፌር፥ ቴምኒና አሓሽታሪ ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ነዓ​ራም አሑ​ዛ​ምን፥ ኦፌ​ርን፥ ቴማ​ን​ንና አስ​ት​ራን ወለ​ደ​ች​ለት። እነ​ዚህ የነ​ዓራ ልጆች ናቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ነዕራም አሑዛምን፥ ኦፌርን፥ ቴምኒን፥ አሐሽታሪን ወለደችለት። እነዚህ የነዕራ ልጆች ናቸው።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 4:6
2 Referencias Cruzadas  

ለቴቁሔም አባት ለአሽሑር ሔላና ነዕራ የተባሉ ሁለት ሚስቶች ነበሩት።


የሔላም ልጆች ዴሬት፥ ይጽሐር፥ ኤትናን ናቸው።