La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 3:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የነዓርያም ልጆች ኤልዮዔናይ፥ ሕዝቅያስ፥ ዓዝርቃም ሦስት ነበሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የነዓርያ ወንዶች ልጆች፤ ኤልዮዔናይ፣ ሕዝቅያስ፣ ዓዝሪቃም፤ በአጠቃላይ ሦስት ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ነዓርያም ኤልዮዔናይ፥ ሕዝቅያስና ዓዝሪቃም ተብለው የሚጠሩትን ሦስት ልጆችን ወለደ፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የነ​ዋ​ድያ ልጆች ኤል​ዮ​ዔ​ንኢ፥ ሕዝ​ቅ​ያስ፥ ዓዝ​ሪ​ቃም ሦስት ነበሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የነዓርያም ልጆች ኤልዮዔናይ፥ ሕዝቅያስ፥ ዓዝርቃም ሦስት ነበሩ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 3:23
2 Referencias Cruzadas  

የሴኬንያም ልጅ ሸማያ ነበረ። የሸማያም ልጆች ሐጡስ፥ ይግዓል፥ ባርያሕ፥ ነዓርያ፥ ሻፋጥ ስድስት ነበሩ።


የኤልዮናይም ልጆች ሆዳይዋ፥ ኤልያሴብ፥ ፌልያ፥ ዓቁብ፥ ዮሐናን፥ ደላያ፥ ዓናኒ ሰባት ነበሩ።