1 ዜና መዋዕል 3:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሴኬንያም ልጅ ሸማያ ነበረ። የሸማያም ልጆች ሐጡስ፥ ይግዓል፥ ባርያሕ፥ ነዓርያ፥ ሻፋጥ ስድስት ነበሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሴኬንያ ዘሮች፤ ሸማያና ወንዶች ልጆቹ፤ ሐጡስ፣ ይግአል፣ ባሪያሕ፣ ነዓርያ፣ ሻፋጥ፤ በአጠቃላይ ስድስት ነበሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሸካንያም ሸማዕያን ወለደ፤ ሸማዕያም ሐጡሽ፥ ዩጋል፥ ባሪያሕ፥ ነዓርያና ሻፋጥ ተብለው የሚጠሩትን አምስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ የሸካያ ትውልድ በድምሩ ስድስት ነበር፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሴኬንያም ልጅ ሰማዕያ ነበረ። የሰማዕያም ልጆች ሐጡስ፥ ኢዮሔል፥ ቤርያሕ፥ ነዋድያ፥ ሳፌጥ ስድስት ነበሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሴኬንያም ልጅ ሸማያ ነበረ። የሸማያም ልጆች ሐጡስ፥ ይግአል፥ ባርያሕ፥ ነዓርያ፥ ሻፋጥ ስድስት ነበሩ። |