አሥረኛው ለሰሜኢ ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤
ዐሥረኛው ለሰሜኢ ወጣ፤ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12
ዐሥረኛው ለሰሜኢ ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤
ዐሥረኛው ለሰሜኢ ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለዐሥራ ሁለቱ፤
ዘጠኝኛው ለመታንያ ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለቱ ነበሩ፤
ዐሥራ አንደኛው ለዓዛርኤል ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤