1 ዜና መዋዕል 25:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ስድስተኛው ለቡቅያ ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ስድስተኛው ለቡቅያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ስድስተኛው ለቡቅያ ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ስድስተኛው ለቡቅያ ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለዐአሥራ ሁለቱ፤ |
ከኤማን የኤማን ልጆች፤ ቡቅያ፥ መታንያ፥ ዑዝኤል፥ ሱባኤል፥ ኢያሪሙት፥ ሐናንያ፥ ሐናኒ፥ ኤልያታ፥ ጊዶልቲ፥ ሮማንቲ-ዔዘር፥ ዩሽብቃሻ፥ መሎቲ፥ ሆቲር፥ መሐዝዮት ነበሩ፤