አምስተኛው ለነታኒያ ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤
ዐምስተኛው ለነታንያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12
አምስተኛው ለናታንያስ ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ።
አምስተኛው ለነታኒያ ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለዐሥራ ሁለቱ፤
አራተኛው ለይጽሪ ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤
ስድስተኛው ለቡቅያ ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤