ከቂስ፤ የቂስ ልጅ ይረሕምኤል ነበረ፤
ከቂስ፤ የቂስ ወንድ ልጅ፤ ይረሕምኤል።
ከቂስ፤ የቂስ ልጅ አራሜሄል፤
ከቂስ፥ የቂስ ልጅ ይረሕምኤል፤
ከሞሖሊ አልዓዛር፥ እርሱም ልጆች አልነበሩትም፤
የሙሲም ልጆች፤ ሞሖሊ፥ ዔደር፥ ኢያሪሙት ነበሩ። እነዚህም እንደ አባቶቻቸው ቤቶች የሌዋውያን ልጆች ነበሩ።