ከሞሖሊ አልዓዛር፥ እርሱም ልጆች አልነበሩትም፤
ከሞሖሊ፤ አልዓዛር፤ ይህ ሰው ወንዶች ልጆች አልነበሩትም።
ማሕሊም አልዓዛርና ቂሽ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ አልዓዛር አንድም ወንድ ልጅ አልነበረውም፤ ቂሽ ግን ይራሕመኤል ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ነበረው።
የሞዓሊ ልጅ አልዓዛር፥ እርሱም ልጆች አልነበሩትም፤
አልዓዛርም ሴቶች ልጆች ብቻ እንጂ ወንዶች ልጆች ሳይወልድ ሞተ፤ ወንድሞቻቸውም የቂስ ልጆች አገቡአቸው።
የሜራሪ ልጆች፤ ከያዝያ በኖ፥ ሾሃም፥ ዘኩር፥ ዔብሪ ነበሩ፤
ከቂስ፤ የቂስ ልጅ ይረሕምኤል ነበረ፤