ሀያ ሦስተኛው ለድላያ፥ ሀያ አራተኛው ለመዓዝያ ዕጣ ወጣ።
ሃያ ሦስተኛው ለድላያ፣ ሃያ አራተኛ ለመዓዝያ ወጣ።
ሃያ ሦስተኛው ለደላኢያ፥ ሃያ አራተኛው ለሙዓዚ።
ሃያ ሦስተኛው ለድላያ፥ ሃያ አራተኛው ለመዓዝያ።
ሀያ አንደኛው ለያኪን፥ ሀያ ሁለተኛው ለጋሙል፥
የእስራኤል አምላክ ጌታ እንዳዘዘ፥ አባታቸው አሮን እንደሰጣቸው ሥርዓት ወደ ጌታ ቤት የሚገቡበት የአገልግሎታቸው ሥርዓት ይህ ነበረ።
ሳሉ፥ ዓሞቅ፥ ሒልቂያ፥ ይዳዕያ፤ እነዚህ በኢያሱ ዘመን የካህናቱና የወንድሞቻቸው መሪዎች ነበሩ።