ዐሥራ አንደኛው ለኤልያሴብ፥ ዐሥራ ሁለተኛው ለያቂን፥
ዐሥራ አንደኛው ለኤሊያሴብ፣ ዐሥራ ሁለተኛው ለያቂም፣
ዐሥራ አንደኛው ለኤልያሴብ፥ ዐሥራ ሁለተኛው ለኤልያቄም፥
ዘጠኝኛው ለኢያሱ፥ አሥረኛው ለሴኬንያ፥
ዐሥራ ሦስተኛው ለኦፓ፥ ዐሥራ አራተኛው ለየሼብአብ፥
ኢያሱም ዮያቂምን ወለደ፥ ዮያቂም ኤልያሺብን ወለደ፥ ኤልያሺብ ዮያዳዕን ወለደ፥