የዑዝኤል ልጆች አለቃው ሚካ፥ ሁለተኛው ይሺያ ነበሩ።
የዑዝኤል ወንዶች ልጆች፤ የመጀመሪያው ሚካ፣ ሁለተኛው ይሺያ ነበሩ።
አራተኛ የዑዚኤልም ልጆች አለቃ ሚካ፥ ሁለተኛው ዩሺያ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት።
የዑዝኤል ልጆች አለቃው ሚካ፥ ሁለተኛው ይስያ ነበሩ።
የኬብሮን ልጆች አለቃው ይሪያ፥ ሁለተኛው አማሪያ፥ ሦስተኛው የሕዚኤል፥ አራተኛው ይቅምዓም ነበሩ።
የሜራሪ ልጆች ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ። የሞሖሊ ልጆች አልዓዛርና ቂስ ነበሩ።
የዑዝኤል ልጅ ሚካ፤ ከሚካ ልጆች ሻሚር ነበረ፤
የሚካ ወንድም ይሺያ፤ ከይሺያ ልጆች ዘካሪያስ ነበረ፤
የኦዚም ልጆች ይዝረሕያ፤ የይዝረሕያም ልጆች ሚካኤል፥ አብድዩ፥ ኢዮኤል፥ ይሺያ አምስት ናቸው፤ ሁሉም አለቆች ነበሩ።