ቆሬያውያን ሕልቃና፥ ይሺያ፥ ዓዘርኤል፥ ዮዛር፥ ያሾብዓም ነበሩ፤
ቆሬያውያኑ ሕልቃና፣ ይሺያ፣ ዓዘርኤል፣ ዮዛር፣ ያሾብዓም፤
ቆሬያውያን ሕልቃና፥ ኢሰያ፥ ዓዘርኤል፥ ዮዛር፥ ይሰከአም።
ቆሬያውያን ሕልቃና፥ ይሺያ፥ ዓዘርኤል፥ ዮዛር፥ ያሾብዓም፤
ኤሉዛይ፥ ኢያሪሙት፥ በዓልያ፥ ሰማራያ፥ ሐሩፋዊው ሰፋጥያስ፥
የጌዶር ሰው የይሮሐም ልጆች ዮዔላ፥ ዝባድያ ነበሩ።
የኦዚም ልጆች ይዝረሕያ፤ የይዝረሕያም ልጆች ሚካኤል፥ አብድዩ፥ ኢዮኤል፥ ይሺያ አምስት ናቸው፤ ሁሉም አለቆች ነበሩ።
የቆራሕ ልጆች አሲር፥ ኤልቃናና፥ አቢያሳፍ ናቸው፤ እነዚህ የቆራሓውያን ወገኖች ናቸው።