የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፥ እርሱ የሮቤላውያን አለቃ ነበረ፥ ከእርሱም ጋር ሠላሳ ሰዎች ነበሩ፥
የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፤ እርሱም የሮቤላውያንና ዐብረውት ለነበሩት የሠላሳ ሰዎች አለቃ ነበረ።
የሮቤላዊው የሲዛ ልጅ ዓዲና፥ እርሱ የሮቤላውያን አለቃ ነበረ ከእርሱም ጋር ሠላሳ ሰዎች ነበሩ፤
የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፥ እርሱ የሮቤላውያን አለቃ ነበረ፤ ከእርሱም ጋር ሠላሳ ሰዎች ነበሩ፤
ኬጢያዊው ኦርዮ፥ የአሕላይ ልጅ ዛባድ፥
የማዕካ ልጅ ሐናን፥ ሚትናዊው ኢዮሣፍጥ፥