ኬጢያዊው ኦርዮ፥ የአሕላይ ልጅ ዛባድ፥
ኬጢያዊው ኦርዮ፣ የአሕላይ ልጅ ዛባድ፣
ኬጢያዊው ዑርያስ፥ የአሕላይ ልጅ ዘባት፤
ሒታዊው ኦርዮ፤ በጠቅላላው ሠላሳ ሰባት ነበሩ።
ይትራዊው ዒራስ፥ ይትራዊው ጋሬብ፥
የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፥ እርሱ የሮቤላውያን አለቃ ነበረ፥ ከእርሱም ጋር ሠላሳ ሰዎች ነበሩ፥
አታይም ናታንን ወለደ፤ ናታንም ዛባድን ወለደ፤