የናታንም ወንድም ኢዮኤል፥ የሃግሪ ልጅ ሚብሐር፥
የናታን ወንድም ኢዮኤል፣ የሃግሪ ልጅ ሚብሐር፣
የናታንም ወንድም ኢዩኤል፥ የሐገሪ ልጅ ሚብሐር፤
የጾባዊው የናታን ልጅ ይግዓል፥
ቀርሜሎሳዊው ሐጽሮ፥ የኤዝባይ ልጅ ነዕራይ፥
አሞናዊው ጼሌቅ፥ የጽሩያ ልጅ የኢዮአብ ጋሻ ጃግሬ ቤሮታዊው ነሃራይ፥