የጊዞናዊው የአሳን ልጆች፥ የሃራራዊው የሻጌ ልጅ ዮናታን፥
የጊዞናዊው የአሳን ልጆች፣ የሃራራዊው የሻጌ ልጅ ዮናታን፣
የጊዞንያዊው የኤሳም ልጅ፥ የአሩራዊው የሶላ ልጅ ዮናታን፤
ባሕሩማዊው ዓዝሞት፥ ሰዓልቦናዊው ኤሊያሕባ፥
የአሮዳዊው የአራር ልጅ አምናን፥ የኡር ልጅ ኤሊፋል፥