La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 1:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሑሳምም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ በሞዓብ ሜዳ ምድያምን የመታው የባዳድ ልጅ ሃዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም ዓዊት ነበረ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሑሳም ሲሞት፣ በሞዓብ ምድር ምድያማውያንን ድል ያደረገው የባዳድ ልጅ ሃዳድ በምትኩ ነገሠ። የከተማውም ስም ዓዊት ተባለ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሑሻም በሞተ ጊዜ በሞአብ አገር ምድያምን ያሸነፈው የበዳድ ልጅ ሀዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም አዊ ነበረ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አሶ​ምም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፋንታ በሞ​ዓብ ሜዳ ምድ​ያ​ምን የመ​ታው የባ​ራድ ልጅ አዳድ ነገሠ፤ የከ​ተ​ማ​ውም ስም ጌቴም ነበረ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ሑሳምም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ በሞዓብ ሜዳ ምድያምን የመታው የባዳድ ልጅ ሐዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም ዓዊት ነበረ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 1:46
3 Referencias Cruzadas  

ሑሻምም ሞተ፥ በስፍራውም የምድያምን ሰዎች በሞዓብ ሜዳ የመታ የቤዳድ ልጅ ሃዳድ ነገሠ፥ የከተማውም ስም ዓዊት ተባለ።


ኢዮባብም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የቴማን አገር ሰው ሑሳም ነገሠ።


ሃዳድም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የመሥሬቃ ሰው ሠምላ ነገሠ።