1 ዜና መዋዕል 1:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 አሶምም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ በሞዓብ ሜዳ ምድያምን የመታው የባራድ ልጅ አዳድ ነገሠ፤ የከተማውም ስም ጌቴም ነበረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም46 ሑሳም ሲሞት፣ በሞዓብ ምድር ምድያማውያንን ድል ያደረገው የባዳድ ልጅ ሃዳድ በምትኩ ነገሠ። የከተማውም ስም ዓዊት ተባለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 ሑሳምም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ በሞዓብ ሜዳ ምድያምን የመታው የባዳድ ልጅ ሃዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም ዓዊት ነበረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46 ሑሻም በሞተ ጊዜ በሞአብ አገር ምድያምን ያሸነፈው የበዳድ ልጅ ሀዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም አዊ ነበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)46 ሑሳምም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ በሞዓብ ሜዳ ምድያምን የመታው የባዳድ ልጅ ሐዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም ዓዊት ነበረ። Ver Capítulo |