ይጡር፥ ናፊሽ፥ ቄድማ ነበሩ፤ እነዚህ የእስማኤል ልጆች ናቸው።
ኢጡር፣ ናፌስና ቄድማ፤ እነዚህ የእስማኤል ወንዶች ልጆች ናቸው።
ይጡር፥ ናፊሽና ቄድማ ተብለው የሚጠሩት ናቸው።
የጡር፥ ናፌስ፥ ቂዳማ፤ እነዚህ የይስማኤል ልጆች ናቸው።
ኢጡር፥ ናፌስ እና ቄድማ፤ እነዚህ የእስማኤል ልጆች ናቸው።
ሐዳድ፥ ቴማ፥ ይጡር፥ ናፊሽ እና ቄድማ ናቸው።
ሚሽማዕ፥ ዱማ፥ ማሣ፥ ኩዳን፥ ቴማን፥
የአብርሃምም ቊባት የኬጡራ ልጆች፤ ዚምራን፥ ዮቅሻን፥ ሜዳን፥ ምድያም፥ የሽቦቅ፥ ሹሐን ናቸው። የዮቅሻንም ልጆች፤ ሳባና ድዳን ናቸው።
ከአጋራውያንና ከይጡር ከናፊሽና ከናዳብ ጋር ተዋጉ።