1 ዜና መዋዕል 5:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከአጋራውያንና ከይጡር ከናፊሽና ከናዳብ ጋር ተዋጉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እነዚህም በአጋራውያን፣ በኢጡር፣ በናፌስ፣ በናዳብ ላይ ዘመቱ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እነርሱም የሀጋራውያን ነገዶች በሆኑት በየጡር፥ በናፊሽና በኖዳብ ሕዝቦች ላይ አደጋ ለመጣል ዘመቱ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከአጋራውያንና ከኢጣርዮን ከናፋስዮንና ከናዳብዮን ጋር ተዋጉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከአጋራውያንና ከኢጡር ከናፌስና ከናዳብ ጋር ተዋጉ። Ver Capítulo |