ሄኖክ፥ ማቱሳላ፥ ላሜሕ፥
ሔኖክ፣ ማቱሳላ፣ ላሜሕ፣ ኖኅ።
ያሬድ ሔኖክን ወለደ፤ ሔኖክ ማቱሳላን ወለደ፤ ማቱሳላ ላሜሕን ወለደ፤
ሄኖክ፥ ማቱሳላ፥ ላሜሕ፥
ቃይናን፥ መላልኤል፥ ያሬድ፥
ኖኅ፥ ሴም፥ ካም፥ ያፌት።
ሄኖክ ሞትን እንዳያይ በእምነት ተወሰደ፤ እግዚአብሔርም ስለ ወሰደው አልተገኘም። ከመወሰዱም በፊት እግዚአብሔርን ደስ እንዳሰኘ ተመስክሮለታል።
ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ የሆነው ሄኖክ እንደነዚህ ላሉት እንዲህ ብሎ ተንብዮአል፦ “እነሆ ጌታ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቷል፤